የፋኖ ኮማንዶዎች፣ ኢሳያስና ሚዲያዎች፣ የር/መስተዳድሩ የድንበር ውጊያ፣ ዐቢይ የካዱትን ፕሬዝዳንቱ አመኑ፣ ሞያሌና ሀረር ወደ ኦሮሚያ?11 ሺህ የታሰሩ| EF

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 21 дек 2024

Комментарии • 171

  • @Alebel-b6r
    @Alebel-b6r 3 часа назад +27

    ፋኖ ፋኖ ፋኖ!!!አማራ አማራ አማራ ጀግንነት የተፈጥሮ ስጦታው ነው።ፈጣሬ ትግሬና አማራ አንድ እንዲሆኑና የበፊቱ ፍቅራችን እንዲመጣልን ይርዳን

    • @geregere-tt6im
      @geregere-tt6im 2 часа назад

      ሴሜቲክ የማዳከም ፕሮጆክት መሆኑ ተጋሩ እንረደዋለን።የኣማራ መንግስት ሙሉ ኣቅሙ ይዞ ከኣብይና ኢሳያስ ሆነው ትግራይ ጆኖሳይድ ፈፅመዋል።ኣብይ ኣማራ ሲዘምት TDF እንዲያግዘው ጠይቆ ተጋሩ ግን ወጊድ ብሏል።ለማንኛውም የኣማራ ኢሊት እሳት ይለኩሳሉ በቃጠሏ ግን ይደበቃሉ።ለማንኛውም የኣማራና የትግራይ ህዝብ ከሚያለያያቸው ኣንድ የሚያደርጋቸው ይበዛሉ።

    • @zufanabraha2824
      @zufanabraha2824 Час назад

      ጉራ ብቻ ከክልሉ መውጣት ያልቻለ ፋንዶ ጀግና ትላለህ እነዴ😂😂😂

  • @HabtamTekle-p2j
    @HabtamTekle-p2j 26 минут назад +2

    የብልፅግና ገመና የሚገልጥ ተወዳጂ ሚድያ።❤❤❤

  • @demismuktar
    @demismuktar 4 часа назад +12

    ፈረንሳይ ከምእራብ አፍሪካ በሌብነቷ ስታስቸግር ስትባረር መንግስት በሌለባት ሀገር ኢትዮጵያ በመግባ ዝርፊያ ለማድረግ ዝግጅት እያረገች ነው ። ድል ለፋኖ(ዘርማ)፣ ድል ለኢትዮጵያ ህዝብ!! ❤😂❤

  • @mulalemWeres
    @mulalemWeres 5 часов назад +27

    ሰላም የትግራይ ህዝቦች ሰላማቹ ይብዛ

    • @Slam773
      @Slam773 2 часа назад +1

      አሜን

  • @Mesirat
    @Mesirat 5 часов назад +15

    ❤❤ድል ለፋኖ

  • @abeba2241
    @abeba2241 4 часа назад +23

    ይታደሉታል እንጂ አይታገሉትም አማራ በተፈጥሮ ያለዉ ጀግንነት አጃአኢብ ነዉ መቼም ድል ለጀግናዉ ስብስብ #ለፋኖ💪🏿💪🏿❤️❤️❤️

  • @Zenabezu8581
    @Zenabezu8581 4 часа назад +11

    አይ እደለቢሷ ኢትዮጵያ 😮 ጀዝባዉ አብይ አሕመድ ላይ ወደቀች ።😮

  • @demismuktar
    @demismuktar 4 часа назад +12

    ብልፅግና(ብልግና) ፓርቲ ያበዱ ዶክተሮች እና ሱፍ የለበሱ እብዶች ስብስብ ፓርቲ ነው ስለዚህ በሀይል መወገድ አለባቸዉ። ድል ለፋኖ(ዘርማ)፣ ድል ለኢትዮጵያ ህዝብ!!! ❤😂❤

  • @dagiliule7460
    @dagiliule7460 5 часов назад +29

    አማራ ታጠቅ ሰልጥን መብትህ በክንድህ ነው ከጠላት ምስጋናን ድጋፍን አትጠብቅ 👌

  • @solomonbeyenekahs2830
    @solomonbeyenekahs2830 5 часов назад +20

    ኢትዮ ፎሮሞች ረጅም እድሜና ጤና ተመኘሁላችህ።

  • @nurityimer4474
    @nurityimer4474 4 часа назад +8

    ፋኖ ደሜ💪💪💪💪💪💪💪

  • @nurityimer4474
    @nurityimer4474 4 часа назад +18

    ፋኖዬ አይ ጀግንነት ውበት አማራዬ እማማሀገሬ💪💪💪💪💪💪

  • @ashenafimelese21
    @ashenafimelese21 5 часов назад +12

    የአማራ ህዝብ ዳግም ወደ ባረነት አይገባም መሰዋትነትን በመከፈል ራሱን በክንዱ ያሰከበራል 🟩🟨🟥💪

  • @BilalSeesay
    @BilalSeesay 4 часа назад +17

    ድል ለፋኖ ሰራዊት ኢትዮ ፎረም በርታ

  • @PaulosMulu
    @PaulosMulu 4 часа назад +16

    ድል ለጀግናው ፋኖ

  • @TemuYenatulij-sv1ds
    @TemuYenatulij-sv1ds 3 часа назад +8

    ዘመነ ስራ ላይ ነው አማራ ፋኖ ይማጣል ምድርን እያነቃነቀ።

  • @ዘመኑታየ
    @ዘመኑታየ 4 часа назад +6

    ለኢትዮጵያዉያን አማራጭ አንድና አንድ ሰላም ለማግኘት አብይንና መሰሎቹን ከጫንቃቸዉ ማስወግድ ነዉ ኢትዮጵያዉያን እስከመቸ ስቃይሕ ይቀጥላል

  • @idrishSayid
    @idrishSayid 5 часов назад +25

    ድል ለፋኖ❤❤❤

    • @BakeBati
      @BakeBati 4 часа назад +1

      ድል ለኢትዮጵየ

  • @ArayaBrhane
    @ArayaBrhane 5 часов назад +15

    ፍትህ ለትግራይ ህዝብ ተፈናቃዮች ❤

    • @SebleGetachew-wo9wq
      @SebleGetachew-wo9wq 4 часа назад +3

      የትግራይ ህዝብ አዲስ አበባ በልመና ላይ ነው አዲስ አበባ የሚለምን ህዝብ ተፈናቀለ የምትለው ከየት ነው ትግራይ ተቀምጦ የትግራይ ህዝብ ስላረዳው ወደመሀል አገረ ገብቶ የሚለምነውኮ የትግራይ ህዝብ ስላረዳው ነው ጥቂት የህወሀት ባለስልጣንና ጀሌዎቻቸው አሁንም የጂል ዘፈናቸውን እየዘፈኑ ይገኛሉ አራት ልጀን አስገደልኩ የምትል ልጆቿ የማታዝን በልጆቿ ሞት የምትኮፈስ እናት ሌሎች ወጣቶች እንዲሞቱላቸው ዛሬም የፎክራሉ ይደነፋሉ አስኪ እነሱ ይሞክሩ

    • @ArayaBrhane
      @ArayaBrhane 3 часа назад +3

      @SebleGetachew-wo9wq የትነሽ ያለሹ የነሱ ቤት ወርሰሻል ማለት ነው ከምዕራብ ትግራይ ከዛላምበሳ እና ለለወች ፍትህ ይፈልጋሉ ነው ያልኩት

    • @yeshanewrede6520
      @yeshanewrede6520 2 часа назад +1

      💞💞👍👍👍👍👍​@@SebleGetachew-wo9wq

    • @Slam773
      @Slam773 2 часа назад

      @@SebleGetachew-wo9wqገዳይ ስለገደላቸው ህዝብ ይጨነቃል ፅፈሽ ሞቶሻል እናት ትሆኝ ይሆናል እኮ ፍትህ ስለጠየቀ ይህ ሁሉ መርዝ መርጨትሽ በቤትሽ ይግባ በትግራይ ህዝብ ላይ የተናገርሽው

    • @itsmer6605
      @itsmer6605 2 часа назад

      ​@@ArayaBrhane; kkkkkk Mierab Tigray yemibal yelem aynoremem.

  • @YaredAli-p6t
    @YaredAli-p6t 5 часов назад +11

    በ አንድ አመት እዚህ መድረሱ ይደንቃል እንደ ትግራይ ቢታጠቁ እና መሪ ቢኖራቸው አብይ ይሄኔ ጉሮሮው ተይዞ ነበር😂

    • @tewodros4795
      @tewodros4795 2 часа назад

      ስላልታጠቁ እኮ አይደለም እራሱ አማራው ባንዳ ሆኖበት ነው እንጂ

  • @JamesOnwuka-k2o
    @JamesOnwuka-k2o 4 часа назад +10

    ድል ለ አማራ ❤

  • @WalelignAbebe
    @WalelignAbebe 2 часа назад +6

    ድል ለአማራው ፋኖ 💪💪💪

  • @ትግራይዓይነይ123
    @ትግራይዓይነይ123 5 часов назад +8

    #ትግራይ 💛❤️🥺🙏

  • @HanibalBogale-w7b
    @HanibalBogale-w7b 3 часа назад +2

    ድል ለፍኖ የአባቱ ልጅ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @Ahmad-j4q9i
    @Ahmad-j4q9i 2 часа назад +5

    ድልለአማራ ፋኖ

  • @yonasaraya3212
    @yonasaraya3212 5 часов назад +10

    ❤💛TDF❤💛TDF❤💛TDF❤️💛

  • @demismuktar
    @demismuktar 4 часа назад +8

    አብይ=666. ❤😂❤

  • @kurateme
    @kurateme 5 часов назад +11

    እባካችሁ ኢትዮ-ፎረሞች ቻናሉን ለማሳደግ እንደማንኛውም ሚዲያ #ማስታወቂ ጀምሩ❤

  • @sileshiayalew1113
    @sileshiayalew1113 3 часа назад +1

    ድል ለፋኖ

  • @tayetaye3400
    @tayetaye3400 5 часов назад +11

    ማክሮን ገንዘብ ሲሰጠው የቋንቋ ችግር ስላለ ላንተ ያለው መስሎት ነው

  • @Allamehara
    @Allamehara 3 часа назад +8

    አማራመሆንወንጀልሀገርይውደም፡ድልለአማራህዝብ።

  • @NegstKal
    @NegstKal 4 часа назад +3

    ሀገራችንን ከትልቅነት፣ ወደትንንሽ ሀገር ፣ለመከፋፈል የሚያስቡት እግዚያብሄር ወደ አይምሮሀቸው ይመልሳቸው።

    • @andenetmersha6997
      @andenetmersha6997 2 часа назад

      ያንተ ፈጣሪ አማራ ጠል ነው እንዴ ምነው የነሱ ስቃይ አልሰማ አለህ ኣማራን ያላከበረች ሃገር መጨረሻዋ ወጀብ የበዛበት ጀልባ በለው

  • @gojjotube6207
    @gojjotube6207 5 часов назад +7

    ፍትህ ለኢትዮ ቴሌኮም ሰራተኞች: Please ያለውን ነገር አጣሩ እና ድምፃቸው ትሆኑ ዘንድ እንጠይቃለን!!!

  • @DemMih
    @DemMih 2 часа назад +1

    ፍኖ ይችላል ፍኖ መንግስት ነው ::

  • @tilahun5421
    @tilahun5421 4 часа назад +6

    ኢትዮ ፎረም ❤etyo forum❤❤

  • @Karadeniz07
    @Karadeniz07 5 часов назад +4

    Thanks ኢትዮ ፎረም🙏🎉🎉🎉

  • @Zaki-t8s
    @Zaki-t8s 5 часов назад +4

    ፋኖኖኖኖኖ

  • @Ya.m.d-u7v
    @Ya.m.d-u7v 5 часов назад +22

    ድል ለተገፋዉ ለአማራ ህዝብ
    ድል በግፍ ለሚጨፈጨፈዉ ለአማራ
    ድል ለጀግናዉ ፋኖ
    ሞት እና ዉርደት ለፕልፅግና ስብስብ ይሁን

    • @DagiAnanu-ox6rm
      @DagiAnanu-ox6rm 4 часа назад

      አዞን እንደ መሸ አይቀርም አይህንን ገዳይ እና ነውረኛ ለፈፀመብን እጥፍ እንበቀለዋለን
      ለአንዴ እና ለመጨረሻ ጊዜ ከኢትዮጵያውያን ህዝብ ጫንቃ እንገላግለዋለን

  • @ጌች2023
    @ጌች2023 4 часа назад +2

    ጀግና! በርታልን።

  • @Abdslegn
    @Abdslegn 4 часа назад +4

    የሀገር መሪ በዚህ ልክ ሲዋሽ ፓርላማ አባላት ደግሞ አባገነኑ አብይ እኔን አትጠይቁ የሰጡኝን ጠይቁ ብሎ ሶናገር የንክር ቤቱ አባላት መገልፈጣቸው ነው አሁን ይሄ ምን አስቆ ነው አለመታደል ሆኖ እንጅ

    • @Minewshewa-p8y
      @Minewshewa-p8y 3 часа назад

      ልክ ብለሀል የንክር ቤት አባላት መሣቃቸው በራሱ በጣም ያስቃሉ።😂

  • @BerbereBerbere-m6h
    @BerbereBerbere-m6h 5 часов назад +4

    ኢትዮ ፍረም ውስጤነው❤❤❤❤❤

  • @buyebabby
    @buyebabby Час назад

    ኢትዮ ፎረም ባይኖር ኖሮ ትክክለኛ ዜና ከዬት እንሰማ ነበር??Long live❤

  • @Alphacentric1
    @Alphacentric1 3 часа назад +2

    @4:13 በጣም የሚያሳፍረው፣ በየትም ስልጣኔ በመጠኑም ቢሆን የተላበሰ ማህበረሰብ የሌለ ነገር ግን ኣዘውትሮ ባሁኑ የኣብይ ኣህመድ ኣገዛዝ በተደጋጋሚ የሚስተዋል የነተበና ህግን የሚጥስ ባህሪ ጠቅላይ ሚኒስትሩ ያልተገባ፣ የማይገባና የሚያስጠይቅ ህገወጥና ጋጠወጥ ያለበት ንግ ግር ሲናገሩ ማጨብጨባቸው ነው። የህግ ኣውጭው ኣካል መሰረታዊ ሰራ ካለመገንዘብ ብቻ ሳይሆን፣ የያዙትን እጅግ የተከበረ ሃላፊነትና የህዝብ ኣደራ ላንድ ኣስነዋሪ ህግ ደጋግሞ ህግን ለሚጥስና በእጁ አጂግ የበዛ የህዝብ ደም ያለበትን ወንጀለኛ ለመሽፈን የሚደረግ ነው።

  • @አሳረኛፋኖ
    @አሳረኛፋኖ 5 часов назад +4

    ይሄሰዉ ባተሰማን ምን አልንህ😷😳

  • @RighteousCourisity
    @RighteousCourisity 3 часа назад +1

    Fano wins!!! Fano is hero!!

  • @GebrehiwotDagnaw
    @GebrehiwotDagnaw 5 часов назад +3

    ለምታቀርቡት መረጃ እናመሰግናለን

  • @RobelH-tv6uc
    @RobelH-tv6uc 5 часов назад +3

    Fano is king off❤❤❤ king

  • @adisalem1512
    @adisalem1512 5 часов назад +3

    ወይ ኬኛ ገና ብዙ እንሰማለን ሞያሌ ሀረር ሌላስ ሙሉው የኢትዮጵያ ለምን አይገባም ግን

    • @sewalemengida9336
      @sewalemengida9336 4 часа назад +1

      አልጠግብ ባይ ሲተፋ ያድራል

    • @Betelhaftay
      @Betelhaftay 3 часа назад +1

      ኣማራ ኣይብስም እንዴ ያየው ለም መሬት የኔ ማለትማ

  • @Dadidadidadidadidadi
    @Dadidadidadidadidadi 5 часов назад +4

    Winner is visible , dictators always fall like an agg ,እንቁላል … ወስላታ ጠቅላይ ሚንስተር ,6 years never bring peace in Ethiopia?

  • @ramadanyusuf3227
    @ramadanyusuf3227 4 часа назад +2

    ሐረር እና ድሬ ፌደራል መሆን አለበት

  • @Allamehara
    @Allamehara 3 часа назад +2

    የአብይአህመድወታደርበሙሉአፍርሠነዋልድልለፋኖጦርሠራዊይት።

  • @HussinSaide
    @HussinSaide 4 часа назад +1

    እዚህ መሀል የሚያሳዝነኝ ንፁኑና ተገዶ የሚዘምተዉ መከላከያ አላድ ነገር ሲገደል ያሳዝነኛል መከላከያ ማለት እኮ ስሙን በደብ በሚረዱት ሀገር ያለዉ ክብር ለየት ያለነዉ

    • @GovernmenMagnitude
      @GovernmenMagnitude 4 часа назад

      ይህ መገልገያ እንጅ መቸ መከላከያ ሆኖ ያቃል? የቤተ አገዛዝ እረኛ እንጅ መቸ የሕዝብ ዘበኛ ሆኖ ያቃል?

    • @HussinSaide
      @HussinSaide 4 часа назад +1

      እኔም እኮ የሚያሳዝነኝ መገልገያ መሆኑ ነዉ እካካ የነካዉ እጨት መሆኑ ነዉ የወበር ዘበኛ መሆኑ ቆሻሻ አደረገዉ

  • @JamesOnwuka-k2o
    @JamesOnwuka-k2o 4 часа назад +4

    ድል ለ ፍኖ❤

  • @samrawitlisanu6396
    @samrawitlisanu6396 4 часа назад +3

    🙏💛❤️

  • @AliTefera-e3n
    @AliTefera-e3n 4 часа назад +2

    በረታ

  • @Kaftrading
    @Kaftrading 4 часа назад +2

    የብልፅግና መቀበሪያ እሩቅ አይሆንም እነሱ እያፈጠኑት ነው 😅😅😅

  • @BakeBati
    @BakeBati 4 часа назад +1

    ምን ይሸለል ለኢትዮ ጵየ ህዝብ ይምሰራለት እየተረገመ የምሰረበት ይወደሰል ሐይ የለደለት ሀገሬመች ይልፍልሸል

  • @DeGe-mj7zz
    @DeGe-mj7zz Час назад

    ምዕራብ ና ምስራቅ እንኳን የማታውቅ ዘጋቢ

  • @HusseinDaahir-yw3pw
    @HusseinDaahir-yw3pw 4 часа назад +2

    🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬💪💪💪💪🇪🇷🇨🇬🇪🇬🇸🇴🇨🇬 🤝✊

  • @ሰናይሰላም
    @ሰናይሰላም 3 часа назад +1

    ማክሮን አገሩ ችግር ላይ ነች ምንም ነገር በነፃ አይሰጥም!! ማክሮን ከስልጣን ሊወርድ ይችላል.

  • @Mesirat
    @Mesirat 2 часа назад

    😢 አይ ሃገሬ

  • @johnnyhussenyoussof3361
    @johnnyhussenyoussof3361 5 часов назад +3

    Welcome ❤❤❤

  • @MegbaruGetanehe
    @MegbaruGetanehe 3 часа назад

    ኮማንዶ ሳሚ ግን ጀግና ነው

  • @viber907
    @viber907 4 часа назад +2

    ደሞ ምን ይል ይሆን

  • @AlexoTeshale-s5z
    @AlexoTeshale-s5z 5 часов назад +3

    ላይክ በማድረግ አግዙ አዝግ ሁላ

  • @hanabereket4074
    @hanabereket4074 5 часов назад +3

    ❤❤❤

  • @nezw8150
    @nezw8150 5 часов назад +2

    We'll Come

  • @AbebuKebdu
    @AbebuKebdu 4 часа назад +2

    ❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @ውህደት
    @ውህደት 3 часа назад +1

    ኦሮሞ እየሰራ ነው።ትግሬ ኣማራ ንቃ።

  • @viber907
    @viber907 4 часа назад +1

    አቁቁሚ ብዙ ይላል😢😢😢😢

  • @amli2465
    @amli2465 5 часов назад +3

    👍👍👍👍

  • @bereketyohannes1233
    @bereketyohannes1233 2 часа назад

    የአልጀርስ ውል ስምምነትን ኢትዮጵያ ተግባራዊ ሳታደርግና የኤርትራን ግዛታዊ ሉአላዊነት ሳታከብር በክፍያም ቢሆን የኤርትራን ወደብ አገልግሎት አታገኝም!

  • @bsratgebremedhin1916
    @bsratgebremedhin1916 5 часов назад +1

    የአምሐራ ዲያስፖራ ግን ምን እየሰራ ነው?
    ህዝብ በድሮን እየጨፈጨፈ ባለበት ሰዓት ሳንቲም እንዳይሰጥ በሰለማው ሰልፍ እና በደፕሎማስ ማድረግ እየተቻለ:: ቱ አሁን 25 million የድሮን መግዣ ይሆንለታል ኮ😢

  • @samuelbirku5865
    @samuelbirku5865 4 часа назад

    ፋኖ❤❤❤❤❤

  • @WoldeM-jf9yc
    @WoldeM-jf9yc 5 часов назад +2

    It reminds me that his face is the same as a child who gets his first Christmas gift! Sad for Ethiopia we have this kind of less than a child person!

  • @geregere-tt6im
    @geregere-tt6im 2 часа назад

    የኣማራና የትግራይ ህዝብ ኣውቀዋለሁ።ኣብሮ የሚኖር:የተዋለደ:በብዙ ነገር የተጋመደ ህዝብ ነው።የኢትዮጵያ የኣገር ምስረታ:ስልጣኔዋ ከወደ ሰሜን ስለሆነ ይህ ሙሉ ለሙሉ እንዲጠፋና በሌላ ታሪክ እንዲቀየር የሚደረግ ያለው ጦርነት ነው።

  • @Allamehara
    @Allamehara 3 часа назад +2

    ለማኞአብይዝምይውደም።

  • @nakacheweneyew1681
    @nakacheweneyew1681 5 часов назад +2

    First comment and like

  • @debelasefere
    @debelasefere 5 часов назад +4

    AMHARA YASHENIFAL 🇪🇹 🦾🇪🇹🦾🇪🇹🦾

  • @elsatesfaye312
    @elsatesfaye312 3 часа назад

    Dele le amhara fano 💪💪💪💪💪

  • @kidistweldeselassie5080
    @kidistweldeselassie5080 5 часов назад +1

    Welcome Ethio Fourm ❤🎉❤🎉

  • @AdemHaji-r7f
    @AdemHaji-r7f 3 часа назад

    Dr.Abiy must lead forever!!!
    💕💕💕💕💕💕💕💕💕
    Dr. 💘💘💕💘💕💘💕Abiy 💕💕💕💕!!!!
    But he must take immediate measures on Fannos shifta groups to save the citizens and country security as whole.

  • @sadiyakedirkoliso
    @sadiyakedirkoliso Час назад

    እውነት ለመነገር እናኝ ኮመንዶወች ኢትዮ ውስጥነው

  • @AkiliuZewdeh
    @AkiliuZewdeh 3 часа назад

    ወራዳ ይችን ትልቅ ሀገር አዋረዳት😢😢😢

  • @thomaskemba40
    @thomaskemba40 4 часа назад +1

    ግን እንዲህ ይባላል ???????

  • @AhmedNaser-n8w
    @AhmedNaser-n8w 5 часов назад +1

    Hello E.F ❤

  • @derejeyeshaneh2061
    @derejeyeshaneh2061 4 часа назад +1

    25,000,000€ × 140= 3,500,000,000 ብር ተራገፈ

  • @DAGMAWITASHEBIRBEYENE-yl1se
    @DAGMAWITASHEBIRBEYENE-yl1se 5 часов назад +2

    Ethio forem 1st

  • @kurateme
    @kurateme 5 часов назад +1

    የመጀመሪያ ኮማች❤ነኝ

  • @esayasmeskel6932
    @esayasmeskel6932 3 часа назад

    ሀውቲ አይባልም ሁቲ በል።

  • @AndualemAssefa-r8x
    @AndualemAssefa-r8x 5 часов назад +1

    ሉጢው ዛሬ አአ ገብቷል።

  • @nabiyanabi9738
    @nabiyanabi9738 4 часа назад +2

    እፍፍፍፍፍ

  • @GotezZeru-z8b
    @GotezZeru-z8b 4 часа назад +1

    ከተሞች ወደ ኦሮምያ ይካተቱ ዓንቀፅ 39ደሞ አይነሳ🤔ስትል

  • @DagiAnanu-ox6rm
    @DagiAnanu-ox6rm 4 часа назад +2

    እነ ሁሉ ኬኛ መቼ ይሆን የሚማሩት

  • @melesegedefe1581
    @melesegedefe1581 5 часов назад +2

    Ethio forum, my choice all the times,

  • @Ashenafi-bz9pj
    @Ashenafi-bz9pj 3 часа назад +1

    ኢትዮ ፎረም ምዲያቹ የኡነት ምዲያነው በርቱ ግን ዜና ቹ ቀኑኑና ወሩ ብትገልፁት ይበልጥ ትደመጣላቹ ።

  • @solomonworku3311
    @solomonworku3311 3 часа назад

    🎉🎉🎉

  • @YonasMan-wh1od
    @YonasMan-wh1od 3 часа назад

    A❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @BermieAb
    @BermieAb 2 часа назад

    🎉❤

  • @BermieAb
    @BermieAb 2 часа назад

    Ethioforum 🎉❤